የክልሉን የቱሪዝም እንቅስቃሴ የማነቃቃት ሥራ እየተከናወነ መኾኑን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ።

ደሴ: ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ለማነቃቃት ታላሚ ያደረገ ሥራ እየተከናወነ መኾኑን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ገልጿል። “ቱሪዝም ለአረንጓዴ ልማት፣ አረንጓዴ ልማት ለቱሪዝም” በሚል መሪ መልእክት የዓለም የቱሪዝም ቀን በደሴ ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ጣሂር መሐመድ በዓሉ በክልሉ ያለውን የቱሪዝም እንቅስቃሴ በማነቃቃት ከዘርፉ ተጠቃሚ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply