“የክልሉን የእንስሳት ሃብት ልማት ለማዘመን 24 የመኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች በትኩረት እያመረቱ ነው” እንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በክረምቱ ወቅት ከተዘሩ አዝዕርት እና ተከልለው ከቆዩ የግጦሽ መሬቶች ላይ የእንስሳት መኖ ለማዘጋጀት የሚያስችል ሰፊ ሥራ እየተሠራ ነው፡፡ በዚህ ሥራም በቀጣይ በዓመቱ ለሚሠሩ የእንስሳት ሃብት ልማት ሥራዎች በቂ ግብዓት የሚሰበሰብበት ስለኾነ ይህን ታሳቢ ያደረጉ ሥራዎች ናቸው እየተከናዎኑ የሚገኙት፡፡ በተለይም በክልሉ ለመኖ የሚያገለግል ግብዓት ይገኝበታል ተብሎ የሚታሰበው የግጦሽ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply