የክልሉ ሕዝብ ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት መንግሥት ሙሉ አቅሙን ልማት ላይ እንዲያውል የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ የባይ ፓስ ኮንክሪት የአስፓልት መንገድ ግንባታን የክልል እና የከተማ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የመስክ ምልከታ አካሄዱ። በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ አማር ፒፒ የሚያወጣው 7 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው እና ባለ 40 ሜትር ስፍት የባይ ፓስ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን የክልሉ እና የከተማው የሥራ ኀላፊዎች የመስክ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply