የክልሉ መንግሥት ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ሥራ የሚጠበቅበትን ለማድረግ ዝግጁ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ኀላፊዎች ጋር በባሕር ዳር መክረዋል። በምክክሩ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ፣ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች እና ምሁራን ተገኝተዋል። በምክክሩ የተገኙ ተሳታፊዎች ኮሚሽኑ በግጭት ውስጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply