“የክልሉ መንግሥት የዋግ ሕዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ በቁርጠኝነት ይሠራል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ያለመ ሕዝባዊ ውይይት ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደና የማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጀነራል ዘውዱ በላይ በተገኙበት በዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል። የክልሉ መንግሥት ያቀረበዉን የሰላም ጥሪ ተከትሎ የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (አዴን) ወደ ሰላማዊ ትግል መመለሳቸው ተገልጿል። የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ ጥያቄዎቹን በትጥቅ ትግል ለመፍታት ሲንቀሳቀስ የነበረውና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply