የክልሉ መንግሥት ያቀረበው የሰላም ጥሪ ከሕግ አንጻር እንደት ይታያል?

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የሰላም መደፍረስ ለመፍታት የክልሉ መንግሥት ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ጋር በመነጋገር ታጥቀው ለሚንቀሳቀሱ አካላት ለሰባት ቀናት የሚቆይ የሰላም ጥሪ አቅርቧል። ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሕግ ባለሙያዎች ዶክተር የኔነህ ስመኝ እና አቶ ፈንታሁን አምባየ በሰላም ጥሪውና ጠቀሜታዎቹ እንዲኹም በሕጋዊ ተቀባይነቱ ላይ አስተያየት ሰጥተዋል። በሰላም ጥሪው ሂደት ታጣቂ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply