የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በሁሉም ዞኖች በመሰማራት ውጤታማ የድጋፍ እና ክትትል ሥራ ሲያከናውኑ መቆየታቸውን ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይቱ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን ውይይቱ ወቅታዊ የክልሉን የሰላም፣ የመልካም አሥተዳደር እና የልማት ሥራዎች የሚገመግም እና ቀጣይ አቅጣጫዎችንም የሚያስቀምጥ ነው ብለዋል። በተጨማሪም በየደረጃው ያሉ የክልሉ አመራሮች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply