“የክልሉ የሰላም ሁኔታ መሻሻል በማሳየቱ የልማት ሥራዎች በተቀመጠላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን

ባሕር ዳር: ጥር 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴንን ጨምሮ የክልል ቢሮዎች የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች በከተማ አሥተዳደሩ የተሠሩ ትልልቅ ፕሮጀክቶችን እና የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽንን ጎብኝተዋል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን እንዳሉት በክልሉ እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎች ተጠናቅቀው ለሕዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ ሁሉም ለሰላም ሊሠራ ይገባል። የሰላሙ ሁኔታ ከጊዜ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply