“የክልላችን ሕዝብ ለመንግሥታችን ያደረገውን ድጋፍና ለሰላም መስፈን ላሳየው ቁርጠኝነት እጅግ እናመሠግናለን” አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በአማራ ክልል የተካሄዱ የድጋፍ ሰልፎችን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። በበክልላች ውስጥ በሚገኙ ዞኖች፣ ከተማ አሥተዳደሮችና ወረዳዎቸ ሀገራዊ ለዉጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል። ሰላም ወዳዱ እና በችግሮችም ውስጥ ሆነ የነገዋቹን ዕድሎችና መልካም ፍሬዎች በአስተውሎት የመተንበይ ችሎታ ያለው የክልላችን ሕዝብ ያጋጠሙትን ውስጣዊ ችግሮች ተቋቁሞ አደባባይ በመውጣት ለሰላም መስፈንና ለመንግሥታችን ያለው ጥልቅ ድጋፍ በሰላማዊ የድጋፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply