የክረምቱን መግባት ተከትሎ ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመጭው ክረምት ወራት ከመደበኛ በላይ የዝናብ ሥርጭት እንደሚኖር የምዕራብ አማራ ሚቲዮሮሎጅ አገልግሎት ማዕከል ገልጿል። በኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጅ ኢንስቲትዩት የምዕራብ አማራ ሚቲዮሮሎጅ አገልግሎት ማዕከል የ2016 ዓ.ም የበልግ አየር ጠባይ ግምገማ እና የ2016/17 ዓ.ም የክረምት ወራት የአየር ጠባይ ትንበያን አስመልክቶ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ምክክር አካሂዷል። የምዕራብ አማራ የሚቲዮሮሎጅ አገልግሎት ማዕከል ዳይሬክተር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply