የክረምቱ ወራት ሳይመጣ በሽብርተኛው ህወሃት እና ሸኔ የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያንን ከበለጠ ፈተና እናድናቸው።

በሽብርተኛው ህወሃት የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ፎቶ =አል ዐይን==============ጉዳያችን / Gudayachn==============በሽብርተኛው ህወሃት እና ሸኔ የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን በመቶ ሺዎች ይቆጠራሉ። ተፈናቃዮቹ እስካሁን ከሕዝብ በሚያገኙት ድጎማ፣በመንግስት እርዳታ እና ከውጭ የተገኘ መጠነኛ ድጋፍ ህይወታቸውን ለመግፋት ሞክረዋል።ሁኔታው በተለይ ለወለዱ እናቶች፣ለሴቶች እና ለህጻናት የበለጠ አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ እንዳሉ በተደጋጋሚ ተገልጧል።ወደ ቀደመ ቦታቸው መመለስ ወይንም በጊዜያዊነት ባሉበት መጠለያቸው መስተካከል አለበት።ዛሬ ግንቦት 8/2014 ዓም በርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ

Source: Link to the Post

Leave a Reply