የሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ወሳኝ 25ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች እና የካራባኦ ዋንጫ ፍልሚያን ያስተናግዳሉ።
የዚህ ሳምንት ዋነኛ ተኩረት በወራጅ ቀጠና ባሉ ቡድኖች መካከል የሚደረገው ፉክክር ነው። በደረጃ ሰንጠረዡ በመጨረሻዎቹ 9 ክለቦች መካከል ያለው የነጥብ ልዩነት 8 ብቻ ነው። ታዲያ ከእኒዘህ 9 ቡድኖች አራቱ እርስ በእርስ መገናኘታቸው በደረጃ ሰጠረዡ ግርጌ ላይ ለውጥ የመፍጠር ዕድሉ ሰፊ ነው። የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱቶን የጨዋታ ግምቶቹን እንደሚከተለው አቅርቧል።

Source: Link to the Post