የክቡር ዶክተር አርቲስት ማሪቱ ለገሰ የክብር ዶክተሬት ድግሪ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት በወሎ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 4 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ…

የክቡር ዶክተር አርቲስት ማሪቱ ለገሰ የክብር ዶክተሬት ድግሪ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት በወሎ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 4 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ የክቡር ዶክተር አርቲስት ማሪቱ ለገሰ የክብር ዶክተሬት ድግሪ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት በወሎ ዩኒቨርሲቲ ጥር 4/2015 የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሥራ ኃላፊዎችና የክብር ዶክተር አርቲስት ማሪቱ ለገሰ አድናቂዎችና ወዳጆች በተገኙበት ተከናውኗል። አሚኮ እንደዘገበው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply