
የክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) መልዕክት <<በኢትዮጽያ የዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ታላቅ ድርሻ የነበራትና በኋላም በዘማሪነት ያገለገለችው አንጋፋዋና ተወዳጇ ሂሩት በቀለ በማረፏ እጅግ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል። ፈጣሪ ነፍሷን በገነት እንዲያኖርልን እየተመኘሁ ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመድ እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እመኛለሁ ሲል መልዕክት አስተላልፏል ።>> “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post