የክብር ዶ/ር አርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ቢሾፍቱ ከሚገኘዉ የአርቲስቱ ቤት ሽኝት እየተደረገለት ነውዛሬ ለአንጋፋው አርቲስት ዓሊ ቢራ የጀግና የክብር ሽኝት እና ሥርዓተ ቀብር ይፈጸማል፡፡ድም…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/dtgLbavvlAFybJzXgWMAJL6Y-2CdVy_YucXVLHG4d7Kk_YtoxY_9REgrbeuctz_ealv82dEOz6TJZWzhdFK6P0qQu7PmkzHANpj8A08vFrtwjMmsJk94FF9FSba2XAOwqpQNTd1IeJwUnQf5kG6U7QM_i9o8wfDw_rWlyliaTWfa2RKYC4k5PqK_D2Ztv_sge7D-hK55-_FGIr5EZMx5-LqrqFNRXnpPdGBPbGJ_GQ4J5WZQJWIXYeWwRMGkazLwXNJ9kn7PFqosIEiDX6ghqBd1CibVt0nOj5qlMAhED9Y_mRtnFo-3TxWkNbKxlKOsovyC30_4lZ2dv6E4A-7t5w.jpg

የክብር ዶ/ር አርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ቢሾፍቱ ከሚገኘዉ የአርቲስቱ ቤት ሽኝት እየተደረገለት ነው

ዛሬ ለአንጋፋው አርቲስት ዓሊ ቢራ የጀግና የክብር ሽኝት እና ሥርዓተ ቀብር ይፈጸማል፡፡

ድምጻዊ አሊ ቢራ በአዳማ አጠቃላይ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በ75 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡

የቀብር አሰፈጻሚው ኮሚቴ ፥ አስክሬኑ ቢሾፍቱ ከሚገኘዉ የአርቲስት አሊ ቢራ መኖሪያ ቤት ወደ ወዳጅነት አደባባይ እንደሚመጣ መግለጹ ይታወሳል፡፡

የአሸኛኘት ፕሮግራሙ በወዳጅነት አደባባይ ከ3፡00 ጀምሮ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች የሚከናወን የሆናል፡፡

በወዳጅነት አደባባይ የክብር እና የጀግና ስንብት ከተደረገለት በኋላም ወደ ድሬዳዋ አስክሬኑ እንደሚሸኝም ኮሚቴው አስታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply