የክተት ዘመቻው አንድምታ፣ አስፈላጊነት እና ተያያዥ ጉዳዮች ! – Dessalegn Chanie

ትግራይ ክልል አጠቃላይ ያሉ ወረዳዎች ብዛት 35 ነው። በፌደራል መንግስቱ የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ መሰረት መከላከያ ትግራይን ለቆ ከወጣ ባለፈው አንድ ወር ትህነግ በትግራይ ባሉ እያንዳንዱ ወረዳዎች የወታደር ምልመላ ኮታ በመጣልና በግዴታ መልምላ (Forced conscription) ከ3 ቀን እስከ አንድ ሳምንት የሚፈጅ የለብ ለብ ስልጠና በመስጠት ወታደር አሰባስባ እነዚህን ምልምል ወጣቶች ከፊት በማሰለፍ በመጀመሪያው ዙር ዘመቻ የተረፉትን እንደ ዋነኛ አጥቂ ጦር አድርጋ እየተዋጋች ነው። የቀራትን ዋነኛ ተዋጊ ሀይል ፊት። በትግራይ ክልል አጠቃላይ ያሉ ወረዳዎች ብዛት 35 …

Source: Link to the Post

Leave a Reply