የክዋኔ ኦዲት ግኝት የፀረ-ሙስና ትግሉ ሁነኛ ማስረጃ እና መረጃ መኾኑን ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ፡፡ 

ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የሚቀርቡ የክዋኔ ኦዲት ግኝቶች ለፀረ-ሙስና ትግሉ ሁነኛ ማስረጃ እና መረጃ ኾነው እንደሚያገለግሉ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስታውቋል፡፡   በክልሉ የሚስተዋለው የሙስና ወንጀል ምርመራ ተለምዷዊ የሚባል ነው፡፡ የሙስና ወንጀል የመንግሥት እና የልማት ተቋማትን የአሠራር ሂደት በሚገባ በሚያውቁ አካላት የሚፈጸም ስርቆት በመኾኑ ምርመራው ውስብስብ እና ፈታኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply