“የኮሌራ ክትባትን 98 በመቶ መስጠት ተችሏል” የደቡብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ

ባሕርዳር፡ መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የኮሌራ በሽታ የተከሰተ ሲኾን ለመቆጣጠር ሰፊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ስለመኾኑ የዞኑ ጤና መምሪያ ገልጿል፡፡ የደቡብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ ኀላፊ ሙላት አሻግሬ እንዳሉት በዞኑ 5 ወረዳዎች የኮሌራ በሽታ መከሰቱን ገልጸው በተለይም በደራ ወረዳ ሰፊ ሽፋን የነበረው እንደኾነ አስረድተዋል፡፡ በተለይም በዞኑ በሚገኙ ደራ ፣እብናት ፣ፎገራ ፣ወረታ እና በሊቦ ከምከም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply