“የኮሙኒኬሽን እና የሬዲዮ ሲግናልን በአግባቡ ማሥተዳደር የዲጅታል ሥነምህዳሩን ከማስተካከል ባለፈ ሀብትን በአግባቡ እና በፍትሐዊነት የመጠቀም ጉዳይ ነው” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የኮሙኒኬሽን ሲግናል ጉባኤ መካሔድ ጀምሯል፡፡ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኅብረት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ቴክኒካል ኮንፈረንስ ከግንቦት 12/2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 14/2016 ዓ.ም የሚካሔድ ነው። ኮንፈረንሱ በተለይ ሀገራት የሳተላይት፣ የባሕር እና የየብስ የኮሙኒኬሽን ሲግናል እንዲሁም የሬዲዮ ሲግናልን በአግባቡ የሚጠቀሙበት ሁኔታ ላይ የሚመክር ነው። 53 የአፍሪካ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply