የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ለ3 ሺህ አባዎራዎች የቤት መስሪያ ቦታ አስረከበ።

ደሴ: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ለ3ሺህ በማኅበር ለተደራጁ፣ ለአርሶ አደር እና ለአርሶ አደር ልጆች የቤት መሥሪያ ቦታ አስረክቧል። በልማት ተነሺ የኾኑ አርሶ አደሮች እና የአርሶ አደር ልጆች የቤት መስሪያ ቦታ ተረክበዋል። የቤት መስሪያ ቦታ የተቀበሉ አርሶ አደሮች እና የአርሶ አደር ልጆች ከተማ አሥተዳደሩ መብታቸውን አክብሮ መመሪያዎችን እና ደንቦችን ተከትሎ መሬት እንዲያገኙ በማድረጉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply