የኮሮናቫይረስ ሥርጭት በሃዋሳ እያሻቀበ ነው

https://gdb.voanews.com/04A7F01D-0C8C-4748-9F11-5D9ACE531312_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpg

በሲዳማ ክልል ወረዳዎችና በሃዋሳ ከተማ ለኮሮናቫይረስ እየተጋለጠ ያለው ሰው ቁጥር ቀን በቀን በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑን የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስትቱዩት አስታውቋል።

ሃዋሳ ከተማ ውስጥ መጋለጣቸው እስከዛሬ /ሐሙስ፤ ሐምሌ 30 ከተረጋገጠ አንድ መቶ አሥራ አንድ ሰዎች ውስጥ ስድሣ ሦስቱ የሃዋሳ ኢንዲስትሪ ፓርክ ሠራተኞች መሆናቸውንም የኢንስቲትዩቱ ዋና ዲሬክትር ዶ/ር ማቴ መንገሻ ገልጠዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply