ፉትስክሬይ የሚገኘው ጆሲ ስታይል የሴቶች ፀጉር ቤት ባለቤት ዮሴፍ ዘውዴ፣ ሰንሻይን የሚገኘው ናታን የወንዶች ፀጉር ቤት ባለቤት ስንታየሁ ብሩና ሐናን የሴቶች ፀጉር ባለቤት ሐናን እንድሪስ፤ በኮቨድ – 19 ሳቢያ ተጥለው በነበሩ ገደቦች ምክንያት በሥራና ገቢያቸው ላያ ያሳደሩባቸውን ተፅዕኖዎችና ባለፈው ሰኞ ገደቦቹ በመላላታቸው ግልጋሎቶቻቸውን እንደምን እየሰጡ እንዳሉ ያስረዳሉ።
Source: Link to the Post