የኮሶቮው ፕሬዝዳንት በጦር ወንጀል በሄግ ፍርድ ቤት ቀረቡ – BBC News አማርኛ

የኮሶቮው ፕሬዝዳንት በጦር ወንጀል በሄግ ፍርድ ቤት ቀረቡ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/C674/production/_115240805_thaci.jpg

የኮሶቮው ፕሬዝዳንት ሃሺም ታቺ ‘ዘ ሄግ’ በሚገኘው የመቆያ ማዕከል ውስጥ እንደሚገኙ ተገልጿል። ፕሬዝዳንቱ በማቆያው እንዲሆኑ የተደረገው ከጦር ወንጀል ጋር በተያያዘ ክስ ሊቀርብባቸው መሆኑን ተከትሎ ከስልጣናቸው ከወረዱ በሰአታት ውስጥ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply