የኮቪድ-19 መከላከያን የተከተቡ ኢትዮጵያዊያን የሕክምና ባለሙያዎች ምን ይላሉ? – BBC News አማርኛ

የኮቪድ-19 መከላከያን የተከተቡ ኢትዮጵያዊያን የሕክምና ባለሙያዎች ምን ይላሉ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/72FA/production/_116243492_whatsappimage2020-12-24at2.37.28pm.jpg

በአሜሪካው የመድኃኒት አምራች ኩባንያ ፋይዘር እና በጀርመኑ የሕክምና ቴክኖሎጂ ኩባንያ ባዮንቴክ በጋራ የተሰራው የኮቪድ -19 ክትባት በአሜሪካ መሰጠት ከጀመረ ሁለተኛ ሳምንቱን ይዟል። ክትባቱም ለበሽታው ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ እንደ የጤና ባለሙያዎችና በዕድሜ የገፉ ሰዎች በቅድሚያ እየተሰጠ ነው። ለመሆኑ ክትባቱን የተከተቡ ኢትዮጵያዊያን የሕክምና ባለሙያዎች ምን ይላሉ?

Source: Link to the Post

Leave a Reply