የኮቪድ-19ን ለመከላከል የሚውለው የመጀመሪያ ዙር ክትባት በነገው እለት፣ 28/6/2013 ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።ክትባቱ ኮቫክስ ከተሰኘው አለም አቀፍ ጥምረት የተገኘ ሲሆን መጠኑም 2.2 ሚሊዮን ዶዝ እንደሆነም ከጤና ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የተገኘው መረጃ ያስረዳል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post