የኮቪድ 19 ክትባት ዘመቻ ተጠናክሮ እየተካሄደ ነው

https://gdb.voanews.com/0ac1a263-746e-4691-aed0-7e9192302d46_tv_w800_h450.jpg

በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሁለት ሣምንታት በፊት በተጀመረው የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት ብዙ ሰው እየተከተበ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።  

አዲስ አበባ ውስጥ በተለያዩ የክትባት ጣቢያዎች ላይ የተከተቡ ስዎች አስተያየታቸውን ለቪኦኤ ሰጥተዋል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።/

Source: Link to the Post

Leave a Reply