የኮንትሮባንድ ዕቃ በነዳጅ ቦቴ ሲጓጓዝ ተያዘ

በነዳጅ ቦቴ 150 ቦንዳ ወይም 11250 ኪ.ግ. የሚመዝንና 1 ሚሊዮን 406ሺህ 250 ብር ግምታዊ ዋጋ የሚያወጣ ልባሽ ጨርቅ ተጭኖ ሲጓጓዝ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ተሸከርካሪው የኮንትሮባንድ ዕቃ እንደጫነ በማረጋገጣቸው አሽከርካሪውና ሌላ አንድ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር እንደዋለ በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply