
ኳታር እያስተናገደች ያለው የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫ እጅግ ውድ የሆነው የዓለም ዋንጫ ብቻ አይደለም። በዓለም ዙሪያ ያሉ ደጋፊዎች የሚወዷቸውን የብሔራዊ ቡድኖቻቸውን ማሊያ ለመግዛት ከፍተኛ ገንዘብ ማውጣት አለባቸው። በአንዳንድ አገሮች አንድ ሰው በወር ከሚያገኘው ዝቅተኛ ደመወዝ ከአንድ ሦስተኛ በላይ ማውጣት ይጠበቅባቸዋል ማለት ነው።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post