የኹለተኛው ዙር ምርጫ ዝግጅት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስደስተኛውን አጠቀላይ ምርጫ በአንድ ቀን ለማካሄድ አስቦ ሲሠራ ቢቆይም፣ በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች በገጠሙ የጸጥታ ችግሮችና በፍርድ ቤት የተያዙ የምርጫ ጉዳዮች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት ምርጫውን በኹለት ዙር ለማካሄድ ተገዷል። በመሆኑም የመጀመሪያ ዙር ምርጫ እንዲካሄድ በተያዘለት ጊዜ ሰኔ 14/2013…

Source: Link to the Post

Leave a Reply