የወለጋው የንፁሃን እልቂት የሚገታበት መንገድ አንድ እና አንድ ብቻ ነው።ቅሉን መስበር! ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ቅሉን ስበሩት ወይንም ኢትዮጵያንም እርስዎንም እስኪሰብርዎ ተቀምጠው ጠብቁት።

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ===============ጉዳያችን /Gudayachn===============የሁለት ወር ህጻን ተኩሶ የሚገድል፣እርጉዝ በስለት የሚወጋ፣አዛውንት እና ባልቴቶችን በዘራቸው እየለየ የሚገድለው ከኦሮምያ ምድር የበቀለው የዘመናችን የናዚ ቡድን በምን ያህል ደረጃ  በህዝብ ላይ ጥላቻ እንዳለው አሳይቷል። የገዳዩ መጋቢ አዳማም፣ነቀምትም አዲስ አበባም ተቀምጦ በንፁሃኑ ሞት እየሳቀ ነው።አቶ ታዬ ደንዳ የኦሮምያ ብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የሰላም ሚኒስቴር ዴታ ችግሩ የገዘፈ እንደሆነ እና ከራሱ ከኦሮምያ ክልል አስተዳደር ውስጥ ችግር እንዳለ በገለጸበት የማኅበራዊ ሚድያ ጽሑፉ ላይ ተጠያቂነት እንዲኖር አሳስቧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply