የወልቃይትን ባጀት ያገደ ቱርክ ቢሄድ ምን ፋይዳ ያመጣል?

 ›#ግርማካሳ በቅድሚያ ይሄን በማለት እጀመራለሁ። “አትናገሩ፣ ዝም በሉ፣ ወያኔን ማገዝ ነው” የሚባል ነገር አለ። ይህ አይነቱ አነጋገር አፍራሽና ጠቃሚ ያልሆነ አነጋገር ነው። በመንግስት ሃላፊዎች ተጠያቂነት እንዳይኖር የሚያደርግ ነው። ሰው ዝም ሲል በጥፋት ስራዎቻቸወ እንዲቀጥሉ የሚያበረታታ ነው። ያ ብቻ አይደለም እንደውም ዝም ማለቱ፣ ችግሮች በቶሎ እንዲፈቱ ግፊት አለማድረጉ፣ በስህተቶች ላይ ስህትቶች እየተደራረቡ የባsእ ችግር ውስጥ እንድንወድቅ የሚያደርግ ወያኔንም ማገዝ ነው የሚሆነው። መጠየቅ ያለብን “ዝም ማለታችን ነው፣ ወይስን ዝም አለማለታችን ወያኔን የሚጠቅመው ?” የሚለውን ጥያቄ ነው። የዶር …

Source: Link to the Post

Leave a Reply