የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ መከላከያውንም አስደምሟል! ነሐሴ 25/2014 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) ትህነግ በሌሊት በሱዳን በኩል ጦርነት መክፈቱን ተከትሎ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ጦርነቱ ወደተከፈተ…

የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ መከላከያውንም አስደምሟል! ነሐሴ 25/2014 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) ትህነግ በሌሊት በሱዳን በኩል ጦርነት መክፈቱን ተከትሎ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ጦርነቱ ወደተከፈተበት አካባቢ ተምሟል። ሴቶችና ወጣቶች ስንቅ ይዘው ሄደዋል። ሁመራና ማይካድራ ከተሞች ሱቅ ውስጥ ውሃ እስኪጠፋ ድረስ በመኪና እየጫኑ ወደሰራዊቱ አድርሰዋል። መከላከያ “ይህ ሁሉ ሕዝብ ለህወሃት ምንም አያደርግም እባካችሁ ተመለሱ። ብሎ ለምኗል። ሕዝቡ ደግሞ “ወያኔ ከመጣ እንኳን ሰው ዛፍ እንደማይተውልን እናውቃለንና ቀድመን እንፋለመዋለን” ብሏል። መከላከያው ብቻ ሳይሆን ሁመራና ማይካድራ ያለው ወጣትም በአርሶ አደሩ፣ በወጣቱ፣ በደጀኑ ሕዝብ ተገርሟል። በአማራነቱ ምክንያት ተነግሮ የማያልቅ ፍዳ የደረሰበት ሕዝብ ትህነግ መጣ ሲባል እንደ ሰርጉ ይመለከተዋል። ከትህነግ… ጋር የሚያወራርደው ሂሳብ አለውና። ©ጌታቸው ሽፈራው ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply