የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ የጎንደር አካል ድንበሩም ተከዜ መኾኑን በዞኑ የሚገኙ የኢሮፕ እና የኩናማ ብሔረሰብ ተወላጆች ተናገሩ።

ሁመራ፡ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር “አብሮነት ለዘላቂ ሰላም እና ልማት” በሚል መሪ መልዕክት በዞኑ ነዋሪ ከኾኑት የኢሮፕ፣ የኩናማ እና የትግራይ ብሔር ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የኩናማ ብሔር ተወላጅ እና የኩናማ ቀበሌ ነዋሪ አቶ ዩሐንስ ባዩ በ1923 ዓ.ም ቃብትያ ሁመራ ወረዳ በድሮ ሰሟ እንባድርኩታን በአሁን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply