የወልድያ ከተማ ተለዋጭ መንገድ ፕሮጀክት ዋና ዋና የግንባታ ሥራዎች በተያዘው በጀት ዓመት ይጠናቀቃል ተባለ።

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወልዲያ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን መንገድ የፕሮጀክት ዋና ዋና ሥራዎች በዚህ ዓመት መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን ተነግራል። እስካሁን ያለው የፕሮጀክቱ አጠቃላይ የግንባታ አፈጻጸም 58 በመቶ ደርሷል ተብሏል፡፡ ለመንገድ ግንባታዉ የተመደበዉ ከ1 ቢሊየን 207 ሚሊየን 407 ሺህ ብር በላይ ወጪ የሚሸፈነዉ በኢትዮጵያ መንግሥት ነው፡፡ የመንገድ ግንባታውን እያከናወነ የሚገኘዉ የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply