የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን ውጤት ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማጠናከሪያ ትምህርት ሲማሩ ያገኘናቸው በአላማጣ ከተማ የታዳጊዋ ኢትዮጵያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች ቁጥር መብዛት ጫና አሳድሮባቸው እንደነበረ ገልጸዋል፡፡ አሁን ዩኒቨርሲቲው እያደረገላቸው ያለው ተጨማሪ ድጋፍ ከመምህሮቻቸው ድጋፍ እና ከራሳቸው ጥረት ጋር ተዳምሮ ስኬታማ ሊያደርጋቸው እንደሚችል ነግረውናል። የወልድያ ዩኒቨርሲቲ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply