የወሎ ህዝብ በረሀብ እየረገፈ ነው!

በቃ ‼️ ***** የአብኑ ሊቀመንበር በለጠ ሞላ ጌታሁን ይህን ብሏል። (ጉዳዩን በተጨባጭ ስለማውቀው እውነቱን እጋራለሁ) እንደትላንቱ ሀገራዊ ፖለቲካችን ሁሉ ዛሬም የወሎ ህዝብ በርሀብ እንዲረግፍ እየተደረገ ነው !!! አስቸኳይና ጥብቅ ማሳሰቢያ ለአማራ ክልል መንግስት፣ ለፌዴራል መንግስት፣ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ እንዲሁም ለአለማቀፍ ተቋማትና መንግስታት:- ይህ ተጨባጭ እውነታ ስለሆነ ሀገር ይወቀው ታሪክም ይመዝግበው፤ በትግራይ ወራሪ ሀይል በተያዙ የሰሜን ወሎና የዋግህምራ ከተሞችና የገጠር መንደሮች ከጦርነት ጭፍጨፉ የተረፈው ህዝባችን በረሀብ ሰቆቃ በከፍተኛ ሁኔታ እየረገፈ ይገኛል። ስለሁኔታው ክልሉም ይሁን የፌዴራሉ መንግስት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply