የወሎ መረዳጃ ማህበር ለምዕራብ ወለጋ ተፈናቃዮች ድጋፍ አድርጓል፡፡ አሥራት ቲቪ  ሚያዚያ 20/2013 ዓ/ም መረዳጃ ማህበሩ  በባህር ማዶ የተለያዩ አገራት የሚገኙ  አባላቱን በማስተባበር 7…

የወሎ መረዳጃ ማህበር ለምዕራብ ወለጋ ተፈናቃዮች ድጋፍ አድርጓል፡፡ አሥራት ቲቪ ሚያዚያ 20/2013 ዓ/ም መረዳጃ ማህበሩ በባህር ማዶ የተለያዩ አገራት የሚገኙ አባላቱን በማስተባበር 7…

የወሎ መረዳጃ ማህበር ለምዕራብ ወለጋ ተፈናቃዮች ድጋፍ አድርጓል፡፡ አሥራት ቲቪ ሚያዚያ 20/2013 ዓ/ም መረዳጃ ማህበሩ በባህር ማዶ የተለያዩ አገራት የሚገኙ አባላቱን በማስተባበር 700 ሺህ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ ነው ያደረገው፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳዳሪ ለተደረገላቸው ድጋፍ በተፈናቃይ ወገኖች ስም ምስጋና አቅርበዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply