
ያለንበት ዘመን እያፈራቸው ባሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ምክንያት አብዛኛው የሰዎች የዕለት ለዕለት የሕይወት እንቅስቃሴ እየተቀየረ ይገኛል። ለዚህ ማሳያ ደህሞ ግብይት አንዱ ነው፤ ከዚህ አንጻር ለዘመናት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው የወረቀት ገንዘብ በበርካታ ስፍራዎች ቀስ በቀስ እየቀረ ነው። የሞባይል ስልክ መስፋፋት ለዚህ ዋነኛው ምክንያት ነው። በስልክ ወይም በካርድ አማካይነት ክፍያ መፈጸም በስፋት እየተለመደ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥስ ያለው ሁኔታ ምን ይመስላል?
Source: Link to the Post