ወልድያ: ሕዳር 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ መንግሥት በመደበው በጀት በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች የሀብት ማሰባሰብና የወደሙ መሰረታዊ አገልግሎት መስጫ ፕሮጀክቶች ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በራያ ቆቦ ወረዳ ወርቄ ቀበሌ ተካሒዷል። በመርኃ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የራያ ቆቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሞላ ደሱ እንደገለጹት በወረራው ወቅት […]
Source: Link to the Post