የወርቅ መግዣ ዋጋ ላይ ከ5 እስከ 30 በመቶ ድረስ ማሻሻያ ተደረገ

ኢትዮጵያ ከምታገኘው የውጪ ንግድ ገቢ ውስጥ ዋነኛው ድርሻ በሚወስደው የወርቅ ምርት ላይ እየታየ የሚገኘውን የገቢ እና የምርት እጥረት ለመቅረፍ የኢትዮያ ብሄራዊ ባንክ ከዚህ በፊት ወርቅ ይገዛበት የነበረውን ዋጋ ከ5 በመቶ እስከ 30 በመቶ የሚደርስ ማሻሻያ ማድረጉ ተገለጸ። የአትዮጵያ የወርቅ የወጪ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply