የወባ ሣምንት

https://gdb.voanews.com/AB50A7D9-57B8-4E4C-B4C8-397506752629_cx8_cy0_cw85_w800_h450.jpg

አማራ ክልል ውስጥ ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ ከመቶ ሺ በላይ ሰው በወባ መያዙን የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።

ከዛሬ ጀምሮ ክልሉ ውስጥ የሚካሄደውን “የወባ ሣምንት” ተከትሎ ኅብረተሰቡን ለማሳወቅ የሚያስችሉ ሥራዎች በዘመቻ እንደሚከናውኑ የክልሉ ጤና ቢሮ አመልክቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply