“የወባ በሽታ ስርጭትን በሀገር ደረጃ ለመቆጣጠር ተጋላጭ የኾኑ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ያማከለ ሥራ እየተሠራ ነው” ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየዓመቱ ሚያዚያ 17 ቀን የሚከበረውን የዓለም ወባ ቀንን አስመልክቶ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ደረጀ ዱጉማ (ዶ.ር) በዓለም አቀፍ ደረጃ ስርጭቱ እየጨመረ የመጣው የወባ በሽታ በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ በበሽታው የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ጨምሯል ብለዋል። ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ 3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዜጎች የወባ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply