የወባ በሽታ ስርጭት የጤና ስጋት እየኾነ በመምጣቱ ከፍተኛ መሪዎች አጀንዳ አድርገው ሊሠሩ እንደሚገባ ተመላከተ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወባ ስርጭት ጫናን በዘላቂነት ለመግታት ያለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሚዛን አማን ከተማ ተካሂዷል። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ባልተጠበቀ ሁኔታ እየጨመረ የመጣው የወባ በሽታ ስርጭት በኅብረተሰቡ ላይ ማኀበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶችን አስከትሏል ብለዋል። በኢትዮጵያ 75 ከመቶ የሚኾነው አካባቢ ለወባ በሽታ ስርጭት አመቺ መኾኑን የጠቆሙት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply