ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል 19 ነጥብ ስድስት ሚሊዮን አጎበር ለተለያዩ ክልሎች መሰራጨቱን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ አስተባባሪ አቶ መስፍን ወሰን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በተለያዩ ጊዜያት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሚከሰቱ ወረርሽኞች መካከል ወባ አንዱ ነው። […]
Source: Link to the Post