የወንበረማ የመንግሥት ሰራተኞች የወረዳቸውን ሰላም ለመመለስ ድርሻችን ከፍተኛውን ነው አሉ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎጃም ዞን የወንበርማ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልእክት የሰላም ኮንፍረንስ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ ወረዳውን ወደነበረበት ሰላም ለመመለስ የመንግሥት ሰራተኛው ከፍተኛውን ድርሻ መውሰድ እንደሚገባው መግባባት ላይ ተደርሷል። ኅብረተሰቡ ጥያቄዎች እንዲፈቱ፣ ግጭት እንዲቆም፣ ሰላም እንዲመጣ፣ የኑሮ ውድነት እንዲስተካከል እንዲሁም ሌሎች የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮች እንዲፈቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply