የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት ከ 1.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ያስፈልጋል።ጤና ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በግጭቶች የወደሙ ጤና ተቋማትን መልሶ ከማደራጀትና ወደ ስራ ከመመለስ እንደዚሁም ለዜጎች የጤና አገልግሎት ከማድረስ አኳያ የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ የጤና ሚኒስቴር ለመገናኛ ብዙሀን መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት ሚኒስትሯ ሊያ ታደሰ (ዶ.ር) ባለፉት ጥቂት ዓመታት በሀገራችን በተለያዩ አካባቢዎች ተከስተው በነበሩ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሮአዊ ችግሮች ምክንያት ህዝብ የሚገለገልባቸው የጤና አገልግሎት ሰጪ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply