የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ማጎልበት እንደሚገባ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በወጣቶች ዙሪያ ከሚሠሩ መንግሥታዊ ተቋማት እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የፎረም ምስረታ መድረክ ተካሂዷል ። በመድረኩ ከወጣቶች ጋር በተያያዘ በተለያዩ ዘርፎች የተሠማሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ተወካዮች ተሳትፈዋል። ወጣቶች ለሀገር የጀርባ አጥንት ናቸው ያሉት የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሙና አህመድ ወጣቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply