“የወጣቶችን የዲጂታል ሥራ ፈጠራ ክህሎት ለማስፋት የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወነ ነው” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወጣቶችን የዲጂታል ሥራ ፈጠራ ክህሎት በማጎልበት ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በልዩ ትኩረት እየተሠራ መኾኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ተናግረዋል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ተግባራዊ የሚደረገውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ሥልጠና ፕሮግራም በይፋ አስጀምሯል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) በአኹኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply