የወጣቶች ምክር ቤት ሊቋቋም ነው

በኢትዮጵያ ጤናማ ትውልድን ለመፍጠር ያለመ የወጣቶች ምክር ቤት ለማቋቋም የኢትዮጵያ ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር እየሠራ መሆኑን አስታወቀ’ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ለአዲስ ማለዳ እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የወጣቶች የተሳታፊነት ፍላጎት ሊያግዝ የሚችል አሠራርን በውስጡ ያነገበ ምክር ቤት እንደሚመሰረት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply