You are currently viewing የዋሊያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ተስፋ እና የአሠልጣኙ ዕጣ ፈንታ – BBC News አማርኛ

የዋሊያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ተስፋ እና የአሠልጣኙ ዕጣ ፈንታ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/12ff/live/8c5d6890-cf18-11ed-9871-c995255116dc.jpg

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሚቀጥለው ዓመት ኮት ዲቯር ውስጥ በሚስተናገደው የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ለመሆን የሚያስችለውን የምድብ ጨዋታውን ሲያደርግ ቆይቷል። ቡድኑ ቀደም ሲል ግብፅን በማሸነፍ የፈጠረው ተስፋ፣ ሰሞኑን በጊኒ በተከታታይ በገጠመው ሽንፈት ደብዝዟል። በርካቶችም የቡድኑ ጉዞ ከዚህ በላይ ሊዘልቅ አይችልም እኣሉ ነው። ለመሆኑ ዋሊያዎቹ ውጤት እንዲህ የራቃቸው ለምንድን ነው? ጫና የበረታባቸው አሠልጣኝስ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል?

Source: Link to the Post

Leave a Reply